የፅዳትና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን የሚያመርት እና የሚሸጥ የተለያዩ ተቌማት ወኪል አከፋፋይ የሆነ ካምፓኒ. ከ2012 ዓ/ም ጀምሮ ታዋቂ በሆነው ኢስት አፍሪካን ሆሊንዲንግ በኩል የውበትና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን እያከፋፈለ የሚገኝ ተቌም በተጨማሪ ምግብ ነክ የተመሰረቱ ምርቶችን ለማቅረብ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ ባገኘናቸው የዲጅታል ማርኬቲንግ እና የማርኬቲንግ ሴልስ ማኔጅመንት፣የቌንቌ የኮምፒውተር እስኬል ስልጠናዎችን በማሰልጠን ህጋዊ ሰርተፍኬት በመስጠት እንደሰለጠኑበት የሞያ መስክ ወደ ስራ መሰማራት አንዱ የአፍሮ ጠቅላላ ንግድ ስራዎችን እየሰራበት ያለ የስራ መስክ ነው ፡፡
የዲጅታል ማርኬቲንግ ስልጠናዎችን በተመለከተ
በግራፊክስ ዲዛይን፣በሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት በሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት፣በዲጅታል ማርኬቲንግ፣ አይቲ ሰፖርት
፣ፕሮጀክት አናላይስ ፣ በሲስተም ማኔጅመንት ፣ኮንተንት ማርኬቲንግ ስልጠናዎችን በአካል እና በኦላይን ከ15-20
በአማርኛና፣ በኦሮሚኛ፣ በመስጠት እንደሰለጠኑበት የስራ መስክ ወይም ስራዎችን በመቅጠር የስራ እድል መፍጠር
እየሰራበት ይገኛል፡፡
አፍሮ ጠቅላላ ንግድ ስራዎች ጋር አጋር በመሆን በአጠቃላይ 13 ተቌማት ከተቌሙ ጋር ህጋዊ ስምምነት በማድረግ
የዲጅታል ሰርቪስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል በአሁኑ ሰአትም 23 ተቌማት ጥያቄዎያቸውን በፅሁፍ አቅርበዋል፡፡
እነዚህ ጥያቄ ያቀረቡትም ይሁን ከዚህ በፊት ከፍሮ ጠቅላላ ንግድ ስራዎች ጋር በመሆን እየተሰራላቸው ካላቸው
የዲጅታል ሰርቪስ አገልግሎቶች መካከል የግራፊክ ዲዛይን፣የሶፍትዌር ዲቨሎፕመንት ፣የሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የማማከር አገልግሎት ሲስተም ማኔጅመንት
የማርኬቲንግ እና የሴልስ ማኔጅመንት ስልጠናዎችን
በተመለከተ የሶስት ቀን ስልጠናዎች ይኖሩታል፡፡የስልጠናዎችን ይዘት በተመለከተ
ቤዚክ እና አድቫንስ ማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጅመንት እስኪልስ፣ፒላርስ
ማርኬቲንግ፣ኮምንኬሽን ትሬዲንግ ሴልስ ፍነን፣ የሂወት ክኅሎት ስልጠናዎችን እና
የማይንድሴት ስልጠናዎች፣ የምርት ስልጠናዎችን ተቌሙ የሚያመርታቸው ምርቶች
ምንነትና ጥቅም ሌሎችም ስልጠናው ላይ ይካተታሉ፡፡
ስልጠናዎቹም በአማርኛ በኦሮሚኛ እንዲሁም በኦላይን በማሰልጠን አስፈላጊውን እውቀት
በማስጨበት ተቌሙ በያሉበት በክፍለ ከተማ እና በክልል ከተሞች የሚቀጥር እና የሚመድብ
ይሆናል፡፡
ሌላኛው የስልጠና መስክ የቌንቌ እና የኮምፒውተር እስኪል ስልጠናዎች ናቸው፡፡ ስልጠናዎችን በመስጠት ተቌሙ የስራ እድሎችን ያመቻቻል፡፡ ከስራ እድሎቹ መካከል ስልጠናዎችን የመስጠት የስራ እድል በብቃት ስልጠናዎችን ካጠናቀቁ እና ሰርተፋይድ ከሆኑ በኃላ ማለት ነው፡፡
በተለያዩ ጊዚያት ተቌሙ የሚጠቀማቸው ያበለፀጋቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች እነዚህን ቴክኖሎጂ ያበለፀጋቸው የተቌሙ የኦፕሬሽን እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል እና ተቌሙ ከ15-20 ቀን ባሰለጠናቸው የቴክኖሎጂ ባለሞያዎች ያበለፀጋቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለምሳሌ እንደ ኢርፒ ሲስተም ፣ስቶር ማኔጅመንት ፣ኢንቨንተሪ ሲስተም እና ሌሎችም ቴክኖሎጂዎችን በማበልፀግ ለማህበረሰቡና ለተቌማት በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ላይ እየሰራ የሚገኝ ተቌም ነው፡፡
ተቌሙ ባሰለጠናቸው ሶሻል ሚዲያ ባለሞያዎች አማካኝነት የተለያዩ ተቌማት ለምሳሌ በሆቴል ኢንቨስትመንት፣ በንግድ ፣በቱሪዝም ፣በትምህርት በጤና እና በሌሎች ዘርፎች ላይ ያሉ ተቌማትን የማስተዋወቅ ስራ ላይ ያለ ተቌም ነው ፕሮሞት ወይም ማስተዋወቅ ከሚያደርግባቸው ፕላት ፎርሞች መካከል ፌስቡክ ፣ኢንስታግራም፣ቲክ ቶክ ፣ቴሌግራም ፣ዩቲዩቭ በተጨማሪም በራሱ የኢኮመርስ ፕላት ፎርም ላይ በማስተዋወቅ ስራ ላይ ይገኛል ፡፡
በአሁኑ ሠዓት ወደ 13 ተቌማትን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የቴክኒክ ድጋፍ የሰራተኞች ስልጠና፣የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት እና ሌሎችም አገልግሎቶችን ለተለያዩ የግል አና የመንግስት ተቌማት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ከኦፕሬሽን እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ጋር እና ተቌሙ ባሰለጠናቸው ከ15-20 ቀን ብቃት ባላቸው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሞያዎች ጋር በመሆን እየሰራ ይገኛል፡፡
ከአምራች ወደ ተጠቃሚ ባጠቃላይ የውበት እና የፀዳት እቃዎችን አምራችና ከተለያዩ ትልልቅ የአገራችን ተቌማት ለምሳሌ ኢስት አፍሪካን ሆሊዲንግ ፣ሜድሮክ፣ታዛ እና እራሱ ድርጅቱ ማን ፋክቸር የሚያደርጋቸው በተለያዩ ብራንድ ስያሜዎች የሰየማቸው እና ሌሎችም የፅዳት እቃዎች አምራች እና ወኪል አከፋፋይ የሆነ ተቌም ነው አዲስ አበባዎችን በ7 ሳይቶች በክልል ከተሞች አዳማና ሀዋሳ ውስጥ ምርቶችን በማሰራጨትና በማከፋፈል ላይ ያለ ተቌም ነው ዋና መ/ቤቱም ጀሞ ሲሆን በአሁኑ ሰዓትም በ250 ሺያጭ ባለሞያዎች በ11 አስተባባሪዎች ከ44 ሺ በላይ ከስተመሮች ወይም እነዚህ ምርትና አገልግሎቶች የሚያስተዋውቁ ባለሞያዎች ማለትም አስተባባሪዎች፣የገበያ ጥናት ባለሞያዎች፣የገበያ ትስስር ባለሞያዎች ፣ሴልስ ፣ከስተመር ሀንዲሊንክ እና ተጠቃሚ ሸማቾች ሱቆች ወኪል አከፋፋይ ሱፐር ማርኬት ፣ፋርማሲዎች፣ክልል ከተማ ነጋዴዎች፣ሆቴሎች ፣የግል እና የመንግስት ተቌማት ፣ባንክ ፣ትምህርት ቤቶች፣ጤና ተቌማት ያሉት ትልቅ ካምፓኒ ለሸማች ክፍሉ የነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ያለ ተቌም ነው፡፡ በዚህ አመትም የሺያጭ ባለሞያዎችን ቁጥር ከ250 ወደ 1000 የማሳደግ እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡
በተጨማሪም እነዚህ ባለሞያዎችን የማርኬቲንግ እና የሴልስ ማኔጅመንት ስልጠናዎችን በመስጠት ሥራ ለማሰማራት እየተንቀሳቀሰ ያለ ካምፓኒ ነው፡፡ በተጨማሪም በዲጅታል ማርኬቲንግ ስልጠናዎች በማሰልጠን ማለትም ብቃት የግራፊክ ዲዛይን፣የሶፍትዌር ዲቨሎፕመንት ፣የሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት የኢንፎርሜስን ቴክኖሎጂ የማማከር አገልግሎት ሲስተም ማኔጅመንት ብቃት ያላቸውን ባለሞያዎች በመቅጠር የኦፕሬሽን እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍሉን ለማጠናከር እየሰራ ያለ ተቌም ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ለነዚህ 13 ተቌማት አገልግሎት እየሰጡ ያሉ በለሞያዎች ብዛት 7 ባለሞያ ብቻ ናቸው፡፡ ወደ 33 ባለሞያዎችን የማሰልጠን እቅድ ይዞ እየሰራ ይገኛል ፡፡ በተጨማሪም በአሁኑ ሰዓት ጥያቄ ያቀረቡ ወደ 23 ተቌማት አሉ በተገቢው ሁኔታ ብቁ ባለሞያዎችን አሰልጥኖ ወደ ስራ ለማሰማራት እየሰራ ይገኛል፡፡ አፍሮ ጠቅላላ ንግድ ስራዎችን በዚህ ብቻ አላቆመም አይቆምም በተጨማሪ የዲጅታል ሰርቪስ ስራዎች እንዲሰሩላቸው የሚፈልጉ ማንኛውም ተቌም የማስተዋወቅ ስራዎችን የሚሰሩ ተቌማት ከመጡ ሁሌም በሩ ክፍት ነው፡፡